Smiley face
Dr. Abiy

ዛሬ ሚስጢር ቢወጣ ችግር የለም!

( ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በቤተመንግስት ሲጨባበጡ ሳይ በጣም ደስ አለኝ። ጉተሬዝን የዛሬ 5 ዓመታት ገደማ ጄኔቭ በጽ/ቤታቸው ከአንድ ሊቢያዊና አሜሪካዊ ጓደኛዬ ጋር አነጋግረናቸው ነበር። ከእርሳቸው ጋር ተነጋግረን ስንጨርስ ጋዳፊ መገደሉን የሚያሳይ ፊልም በቀጥታ በቲቪ

20180625_034701-450x270

የዶ/ር ዓቢይ ተግዳሮቶች!!

የጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዓቢይን መሾም ተከትሎ በመከሰት ላይ ያለው የለውጥ ሂደት በተለያዩ የማህበረሰባችን አባላት የተለያየ ትርጉም እየተሰጠው ይገኛል። አንዳንዶቹ፣ ሰውዬው ኢሕአዴግ ኮትኩቶ ያሳደጋቸው በመሆኑ የድርጅቱን ፖሊሲ ሊቀይሩ አይችሉም ሲሉ ሌሎች ደግሞ፣ ምንም እንኳ ከሥርዓቱ የበቀሉ ቢሆንም፣ ከዚህ በፊት በሌሎች አገራት በታሪክ እንደታየው ሁሉ ኮትኩቶ ያሳደጋቸውን

1

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ

ሰሞኑን የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያስተላለፋቸውን ሁለት ውሳኔዎች በተመለከተ ዜጎች ከያቅጣጫው የተሰማቸውን ገልጸዋል፣ በመግለጽም ላይ ናቸው። ነገሩ ሳይታሰብ በድንገት የተከሰተ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን በኢህአዴግ መንግሥት ዘመን ሊከሰት ይችላል ብለን ስላልጠበቅን፣ ብዙዎቻችንን ግራ አጋብቷል። ከውሳኔው ያስደሰተኝ ትልቁ ነገር ባድሜና ሌሎች ተጎራባች ግዛቶችን ለኤርትራ ያላንዳች ቅድመ ሁኔታ

FB_IMG_1529749002108

የቦንብ ጥቃቱ መረጃ!

የለውጥ ሂደት ቀልባሾቹ የቀን ጅቦች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይን ለመግደል አዘጋጅተው የነበረው ሦስት F1 በመባል የሚታወቁ የእጅ ቦንቦች ነበር። ቦንቦቹ በፈነዱበት ቦታ የተጠመዱ አልነበሩም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ከሚያደርጉበት መድረክ በስተ ግራ በቀላሉ ወርውሮ ጉዳት ለማድረስ በሚያስችል ሁኔታ ዝግጅት የተደረገበት ነበር። ጠቅላዩ ንግግራቸውን ጨርሰው እንደተቀመጡ ወርዋሪው

unnamed

“የሰለጠነ ፓለቲካ” የምንመርጠው፣ የምናውቀውና የምንመኘው የትግል ስልት ነው!

የአርበኞች ግንቦት 7 ልዩ መግለጫ ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡትን የሥራ ዘገባ እና ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ምላሽ በአንክሮ ተከታትለናል። ዶክተር አብይ በዚሁ ማብራሪያቸው የኢህአዴግ መንግሥት የፀጥታና የደህንነት ኃይሎች የአሸባሪነት ተግባራትን የሚፈጽሙ እንደሆኑ

unnamed

ትኩረት እየታየ ለልው ለውጥ! አግ7

የኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ በነፃነት መኖር ቀዳሚ ዓላማችን ነው!(ልዩ ርዕሰ አንቀጽ) በርካታ ኢትዮጵያዊያን “በአገራችን የለውጥ ጭላንጭል መታየት ጀምሯል” የሚል ተስፋ በሰነቁበት በአሁኑ ወቅት ይህን ተስፋ ለማጨለም ታጥቀው የተነሱ ኃይሎች መኖራቸው ገሀድ ሆኗል። ለ27 ዓመታት በጉልበት ከያዙት ስልጣን ትንሽንም እንኳን መገፋት የማይፈልጉ ፀረ – ለውጥ ኃይሎች የተለያዩ