Smiley face

All posts by admin

FB_IMG_1538201755799

ኦነግና ጃዋርና የዶክተር አብይ አህመድ ግድያ ሙከራ!

ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመግደል የተደረገውን ሙከራ አገሪቱ በኦነግ መመራት አለባት የሚሉ ግለሰቦች እንዳቀናበሩት አቃቢ ህግ ገልጿል። የግድያው ዋና አቀናባሪም ገነት ታምሩ (ቶለሺ ታምሩ) የምትባል ናይሮቢ የምትኖር ሰው መሆኗን አቃቢ ህግ አክሎ አስታውቋል። ይህ መረጃ ትክክል እንደሆነ ባምንም አጠቃላዩን ምስል ያሳያል

20180926_220655

አዲስ አበባ የሁሉም ናት!! አርበኞች ግንቦት 7

የአርበኞች ግንቦት 7 የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ድርጅታቸውን የሚመለከቱ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከቢቢሲ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎቸ ምላሽ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ3 ሺህ በላይ ወጣቶችን በወንጀል ምክንያት ከሰሞኑ ማሰሩ ይታወቃል። ከእነዚህ እሥረኞች መካከል የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮሚቴ አባል የነበረው ብርሃኑ ተክለያሬድ

FB_IMG_1537991362557

አዲስ አበባ የአዲስ አበባውያን ናት!

አዲስ አበባ የአዲስ አበባውያን ናት። (አቶ ነአምን ዘለቀ ፣ የአግ7 አመራር) በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ከሁለት ወይንም ከዚያ በላይ ብሄር/ዘር/ጎሳ የተወለዱ የአዲስ አበባ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያን የአያት ቅደመ አያቶቻቸው እትብት ጭምር የተቀበረባት ዋና ከተማ ናት። አዲስ አበባ የኦሮሞ፣ የአማራ፡ የጉራጌ፣ የደቡብ ብሄሮች ተወላጅ የሆኑ፣ ወዘተ፣ ኢትዮጵያዊያንም የሚኖሩባት፣

FB_IMG_1536947075093

ለባህርዳርና አካባቢው ወጣቶች!

የአርበኞች ግንቦት7 አባላት ወደ ባህርዳር እንዳይገቡ እንዲከለከሉ፣ ከገቡም ተቃውሞ እንዲደረግባቸው የሚተላለፉትን መልዕክቶች አይቼ በእጅጉ ተገረምኩ። የአማራን ወጣት እንዴት ቢንቁት ነው እንዲህ አይነት ትዕዛዝ የሚያስተላልፉት? የአማራ መታወቂያ የሆነው ሁሉንም ወገን አዳምጦ የራሱን ፍርድ የመስጠት ባህል ከመቼው ተረሳ? የባህርዳር ልጆች ይህን አያደርጉትም፤ የመራዊ ልጆች ይህን አያደርጉትም፣ የአዴት

FB_IMG_1514678770967

ለውጥና ተለዋጭ!!

Mesay Mekonnen አብዲ ዒሌ እስር ቤት ገብቷል። በረከት ስምዖን የውርደትን እፍታ ቀምሷል። ጌታቸው አሰፋ የሚደበቅበት ጉድጓድ ፍለጋ ላይ ተጠምዷል። አባይ ጸሀዬ ድምጹን አጥፍቷል። ስብሃት ነጋ በመቀሌ አክሱም ሆቴል ውስኪውን እየላፈ ቆዝሟል። በእብሪትና ትዕቢት ያበጠው የጌታቸው ረዳ ልብም ተንፍሷል። ሳሞራ የኑስ የጡረታ ዘመኑን በስጋት ይገፋል። አስመላሽ

FB_IMG_1535127466524

ትራፊክ ተቆጣጣሪዎ ከሰኞ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ ጠሩ!

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ‹‹ላለፉት ስምንት ዓመታት ላነሳናቸው ፍትሐዊ የሆኑ ከሙያ ዕውቅና፣ ከደመወዝና ከጥቅማ ጥቅም ጋር ለተገናኙ ጥያቄዎች በቂና ወቅታዊ ምላሽ አላገኘንም፤›› በማለት፣ ከሰኞ ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠዋት ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉ አስታወቁ፡፡ በዚህም መሠረት ከሰኞ ጠዋት አንድ ሰዓት