Smiley face

Category Archives: politics

FB_IMG_1529749002108

የቦንብ ጥቃቱ መረጃ!

የለውጥ ሂደት ቀልባሾቹ የቀን ጅቦች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይን ለመግደል አዘጋጅተው የነበረው ሦስት F1 በመባል የሚታወቁ የእጅ ቦንቦች ነበር። ቦንቦቹ በፈነዱበት ቦታ የተጠመዱ አልነበሩም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ከሚያደርጉበት መድረክ በስተ ግራ በቀላሉ ወርውሮ ጉዳት ለማድረስ በሚያስችል ሁኔታ ዝግጅት የተደረገበት ነበር። ጠቅላዩ ንግግራቸውን ጨርሰው እንደተቀመጡ ወርዋሪው

unnamed

“የሰለጠነ ፓለቲካ” የምንመርጠው፣ የምናውቀውና የምንመኘው የትግል ስልት ነው!

የአርበኞች ግንቦት 7 ልዩ መግለጫ ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡትን የሥራ ዘገባ እና ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ምላሽ በአንክሮ ተከታትለናል። ዶክተር አብይ በዚሁ ማብራሪያቸው የኢህአዴግ መንግሥት የፀጥታና የደህንነት ኃይሎች የአሸባሪነት ተግባራትን የሚፈጽሙ እንደሆኑ

unnamed

ትኩረት እየታየ ለልው ለውጥ! አግ7

የኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ በነፃነት መኖር ቀዳሚ ዓላማችን ነው!(ልዩ ርዕሰ አንቀጽ) በርካታ ኢትዮጵያዊያን “በአገራችን የለውጥ ጭላንጭል መታየት ጀምሯል” የሚል ተስፋ በሰነቁበት በአሁኑ ወቅት ይህን ተስፋ ለማጨለም ታጥቀው የተነሱ ኃይሎች መኖራቸው ገሀድ ሆኗል። ለ27 ዓመታት በጉልበት ከያዙት ስልጣን ትንሽንም እንኳን መገፋት የማይፈልጉ ፀረ – ለውጥ ኃይሎች የተለያዩ

Samora1

በመከላከያ እና ደህንነት መስሪያ ቤቶች ተጨማሪ ለውጦች እንደሚደረጉ ታወቀ።

(ኢሳት ዜና ሰኔ 1 ቀን 2010 ዓ/ም) ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ በሁዋላ ነባር የመከላከያ አመራሮች እና የደህንነቱ ሹም ከስልጣን ተነስተዋል። ይህንን ተከትሎ በመከላከያ እና በደህንነቱ ተቋም የብሄር ተዋጽዖን ለመጠበቅ ሲባል የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮች ከስልጣን እንደሚነሱ ታውቋል። ለረጅም አመታት የደህንነት ሹም በመሆን የሰሩት የህወሃቱ አቶ

Ethiopian-Airlines-to-OHare-International-Airport

የሰሞኑ ኢህአዴግና ውሳኔዎቹ!

የሕወሓት የንግድ ድርጅቶች ካልታገዱ ለታቀደው ፕራይቬታይዜሽን ትልቅ አደጋ አለው ። የፖለቲካ ድርጅቶች በንግድ ስራ ላይ እንዳይሰማሩ ጥብቅ ህግ መውጣት አለበት። ፕራይቬታይዜሽን ጠቃሚ ነው፣ ግን ጎን ለጎን መንግስት ሙስና ላይ ዘመቻ መክፈት አለበት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች ከንግድ ስር መውጣት አለባቸው፣ የተዘረፉ ሃብቶች እንዲመለሱ ያስፈልጋል ። ሕወሓት የኢኮኖሚ

eth

ብሔር ህብረብሄር!

መብራቱ (ከሰዊድን ስቶክሆልም) ኢትዮጵያችን ለዘመናት ስሟን በክፉም በደጉም ያስጠሩ በርካታ ውጣ ውረዶችን ያለፈች አገር ናት፡፡ በአራቱም ማዕዘናት በተለያዩ መልክዓ ምድራዊ አሠፋፈር ውስጥ ሆነው በዘር፣ በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህል፣ በፖለቲካ አቋምና በመሳሰሉት የራሳቸው ማንነት ያላቸው ልጆቿ፣ ልዩነቶቻቸውን ውበትና ጥንካሬ መገለጫ አድርገው ለዘመናት በአንድነት ኖረዋል፡፡ ምንም እንኳ በተለያዩ