Smiley face

Category Archives: News

Prof. Berhanu Nega

የሕዝብ ፍላጎት ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን አገዛዝ መሸጋገር አይደለም!

የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍላጎት ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን አገዛዝ መሸጋገር አለመሆኑን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። (ኢሳት ዲሲ–የካቲት 13/2010) ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት የምንታገልለት ለውጥ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይሁንታ ያገኘ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት ማድረግ ይኖርበታል ብለዋል። በለውጡ ሂደት

FB_IMG_1519138120508

ህወሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም!

ህወሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም። ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። [የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕስ አንቀጽ] ህዝባዊ ወያኔ ሃሪነት ትግራይ የመንግሥት በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ ጠባብ አላማውን ለማሳካት ሲል በርካታ ወንጀሎችንና ክህደቶችን በአገርና በወገን ላይ ሲፈጽም የኖረ ድርጅት ነው። ከነዚህ ወንጀሎች አንዱና

20293028_1937320986539095_3600650542655612099_n

ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ እንደሚካሄድ ተገለጸ

ከመጪው ሰኞ የካቲት 5 ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ የስራ ማቆም አድማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ አድማው ከሰኞ እስከ ረቡዕ የካቲት 7 ቀን 2010 እንደሚቆይ የተገለጸ ሲሆን፤ በተጠቀሱት ቀናት ምንም ዓይነት የስራ እንቅስቃሴ እንደማይካሄድ ተነግሯል፡፡ በቄሮዎች እንደተጠራ የተነገረለት የሶስት ቀኑ ህዝባዊ የስራ ማቆም አድማ፤ በኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን በመላው

FB_IMG_1517605179607

አንድ አማራ የፖለቲካ ሃይሎች ግንባር የምስረታ መግለጫ!

በትግራይ ነጻ አውጪ የወያኔዎች ቡድን ቅጥ ያጣ ዘረኝነት ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታ ወደማታውቀው የትርምስና የጭለማ ዘመን ላይ ደርሳለች። ሕዝባዊ ትግሉም ተፋፍሞ አፋጣኝ መፍትሄ የሚፈልግ የፓለቲካ አጣብቂኝና መስቀለኛ መንገድ ላይ አድርሷታል:: በተለይ ላለፉት አራት አስዕርተ አመታት ጥላቻን ባነገቡ የትግራይ ወያኔዎችና ግብረአበሮቹ በቅንጅትና በቅንብር የአማራውን ነገድ በሁለንተናዊ መልኩ

FB_IMG_1511122200371

ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ

ማርጀቱንና መበስበሱን ያለሃፍረት የነገረን ሕወሃት ሞቱን እስኪያረዳን አንጠብቅም!!! ላለፉት 26 ዓመታት ኢትዮጵያን በብረት መዳፍ ውስጥ አስገብቷት የነበረው ሕወሐት ማርጀቱንና መበስበሱን ሰሞንኑን መቀሌ ሲያደካሂደው በቆዬውና ባልቋጨው ስብሰባ ባቋራጭ በሰጠው መግለጫ አሳውቆናል፡፡ ለእርጅናዬ ምክንያት ናቸው ብሎ የገለፃቸው ነጥቦች ማለትም በሕወሃት ውስጥ የፀረ ዲሞክራሲ አስተሳሰብ መስፈን፣ በቡድን ተከፋፍሎ

al-amoudi-mohammed

ሳኡዲ አረብያ መንግስት የሼክ መሐመድ ሁሴን አላሙዲን ንብረትን እንደሚወርስ አስታወቀ!!

ሳዑዲ አረቢያ በሙስና ጠርጥራ ያሰረቻቸውን ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ባለሀብቶችን ገንዘብ እና ንብረት እንደምትወርስ አስታወቀች፡፡ ሀገሪቱ ንብረቶችን የመውረሻ የጊዜ ሰሌዳ ባታስቀመጥም የሮይተርስ ምንጮች ግን 1‚700 የባንክ ሂሳቦች መታገዳቸውን ገልጸዋል፡፡ በአልጋወራሽ ልዑል በመሐመድ ቢን ሰልማን የሚመራው የጸረ ሙስና ኮሚቴ ሀገሪቱ በሙስና ያጣችውን ገቢ ለማስመለስ የሚሞክር ከሆነ መጠኑ