ታላቅ የዉይይትና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በስዊድን ስቶክሆልም
ሀገራችንን በኃይል ከሚገዛት አንባገኑንና ዘርኛዉን ስርዓት በማስወገድ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመመስረት ሀገር ዉስጥ ያለዉ ሀገር ወዳድ ዜጋ የሞት ሽረት ትግል በማድረግ ላይ ይገኛል:: በአሁኑ ወቅት በወሳኝ ምዕራፍ ላይ ላለዉ ትግል መሳካት በሀገር ዉስጥ ያሉ የኢትዮጵያ አርበኞች ወጣት፣ አዛዉንት፣ ሴት፣ ወንድ ሳይሉ መተኪያ የሌላትን አንድያ ነብሳቸዉን በመገበር