እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ
(በጌታቸው ሺፈራው) ስም:_ አርማዬ ዋቄ ማሞ ዕድሜ:_ 25 አድራሻ:_ አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ክ/ከ፣ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር 1190 ስራ:_ ቧንቧ ጥገና የታሰረበት ወቅት:_ነሃሴ 2008ዓም መጀመርያ የገባበት ክስ:_ እፅ ይዞ መገኘት ሁለተኛ ክስ (የተደበደበበት) :_ በ28/12/2008 በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ ማረሚያ ቤቱ የሰጠውን ዩኒፎርም ና የሌሎቹን