የአንድነት እና መኢአድ ቢሮዎች ተከበቡ
(አዲስ አበባ) ምርጫ ቦርድ በመጪው ምርጫ ኢህ አዴግን ይፎካከራሉ ያላቸው ሁለት ግዙፍ ፓርቲዎች መሰረዙን ባሳወቀ ማግስት ቢሯቸውን ለመውሰድ እንቅስቃሴ መጀመሩን ለኢ.ኤም.ኤፍ ቅርበት ያላቸው ምንጮች በቁጭት ገልጸዋል። አንድነት ፓርቲ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ብሔራዊ ም/ቤቱን ጠርቶ ሊወያይና ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት አቅዶ የነበረ ቢሆንም ቢሮው በመከበቡ ምክንያት፤ ስብሰባውን